+251 911 234 56700ድጋፍ
እንዴት እንደሚሰራ
ስለየእርዳታ ማዕከል
ቅዳሜ ገበያ
ግባተመዝገብ

የገበያ ማዕከል

  • ኤሌክትሮኒክስ
  • ተሽከርካሪዎች
  • ንብረት
  • ቤት እና የአትክልት ስፍራ
  • ፋሽን

ፈጣን አገናኞች

  • ማስታወቂያ አስገባ
  • የእኔ ማስታወቂያዎች
  • የእኔ ተወዳጆች
  • ቅንብሮች
  • መገለጫ

ተቋማዊ

  • ስለ ቀዳሜ
  • እንዴት እንደሚሰራ
  • የግላዊነት ፖሊሲ
  • ውሎች እና ሁኔታዎች

ያግኙን

  • Telegram

ዲጂታል መገኞች

የህግ ተደራሽነት

  • ውሎች እና ሁኔታዎች
  • የግላዊነት ፖሊሲ
Kedame Gebeya World
Logo

© 2026 Kedame Gebeya

ዋና ገጽ/ደህንነት እና ክትትል/Ezviz TY1 pro
|ደህንነት እና ክትትል

Ezviz TY1 pro

አዲስ አበባ, አዲስ አበባ
Ezviz TY1 pro
|ደህንነት እና ክትትል

Ezviz TY1 pro

የመሸጫ ዋጋ9,500 ብር
የሚደራደር
አዲስ አበባ, አዲስ አበባ
ከ1 ወር በፊት
56 ጠቅላላ እይታዎች
0 የተቀመጡ
0.0·0 ግምገማዎች
🔥 EZVIZ TY1 Pro 1080P Smart Home Camera 🔥 ​ቤትዎን፣ ቢሮዎን ወይም ሱቅዎን በየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ በቅርብ ይከታተሉ! ​✨ ዋና ዋና መለዮዎች እና ጥቅሞች፦ ​1080P Full HD Resolution: ጥራት ያለውና የጠራ ምስል ያሳያል። ​360° Panoramic View (Rotate): ወደ ጎን እና ወደ ላይ/ታች በመዞር ሙሉ ክፍሉን ይሸፍናል። ​Human Shape Detection: የሰው ልጅ እንቅስቃሴን ለይቶ በማወቅ ፈጣን መልእክት (Notification) ወደ ስልክዎ ይልካል። ​Smart Color Night Vision: በጨለማም ቢሆን ጥራት ያለውና ባለቀለም ምስል ያሳያል። ​Two-Way Audio: በካሜራው በኩል ድምፅ ለመስማት እና ለመናገር ያስችላል። ​View from Anywhere: በ Wi-Fi (2.4GHz) አማካኝነት ባሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ መከታተል ይችላሉ። ​Supports Webcam Function & Smart Home: ከ Google Home እና Alexa ጋር ይሰራል። ​📍 አድራሻችን፦ ጎሮ አደባባይ፣ ህሊና ህንፃ 1ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 4 📞 ስልክ ቁጥር፦ 0944246327 / 0929121668 💬 ቴሌግራም Channel/Contact: @abdiali40 / @abdicctv ​SIDRANA Security Camera — ለደህንነትዎ አስተማማኝ አጋር!

የማድረሻ መረጃ፦

አካባቢ፦አዲስ አበባ, አዲስ አበባ
ዝግጁነት፦ስለ ማድረሻ አማራጮች ሻጩን ያነጋግሩ
የመሸጫ ዋጋ9,500 ብር
የሚደራደር

የሻጩ መገለጫ

ከመስመር ውጭ
Sidrana Security
Sidrana Security
5.0(1 ግምገማዎች)
50% የታማኝነት ነጥብ
ሙሉ መገለጫውን እይ
አባል ከሆነበት ጊዜ ነሐሴ 20 2018 ዓ.ም
ሱቁን ጎብኝ
የመድረኩ ደህንነት

ክፍያ ከመፈጸምዎ በፊት እቃውን ያረጋግጡ። ደህንነቱ በተጠበቀ የህዝብ ቦታ ይገናኙ።

ተዛማጅ ምርቶች

በዚህ ምድብ ውስጥ ያሉ ተመሳሳይ ሙያዊ ዝርዝሮች

See all
Electrical Wire / PVC Insulated
0.0
ደህንነት እና ክትትል

Electrical Wire / PVC Insulated

Cables 1.5mm² solid copper electrical wire, 100-meter coil. PVC insulated, rated 450/750V, and made according to IEC 60227 standards. Available in red, blue, yellow, and green. Factory packaged and ready for use

9,000 ብርከ2 ወራት በፊት
የሚደራደር
አዲስ አበባ, አዲስ አበባ
Tapo Indoor Security Camera
0.0
ደህንነት እና ክትትል

Tapo Indoor Security Camera

Tapo wireless security camera Best for shops Night vision Call us

6,000 ብርከ2 ወራት በፊት
የሚደራደር
አዲስ አበባ, አዲስ አበባ
ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ
0.0
ደህንነት እና ክትትል

ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ

🚨 ዋይፋይ የሌለበት ቦታ ጭምር የሚሠራ ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ! 🚨 ​የቤትዎ፣ የድርጅትዎ ወይም የመጋዘንዎ ዋይፋይ አለመኖር አሳስቦዎታል? V380 4G Smart Camera ያለ ምንም የዋይፋይ ወይም የኬብል ውስብስብነት በሲም ካርድ (4G Network) ብቻ በየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ መከታተል የሚያስችልዎ አስደናቂ ካሜራ ነው! ​🌟 የካሜራው ዋና ዋና ልዩ ባህሪያት ​📶 በሲም ካርድ (4G SIM Card) የሚሠራ: የዋይፋይ ኢንተርኔት በሌለበት ቦታ ሁሉ በሲም ካርድ ዳታ ተጠቅሞ በቀጥታ ወደ ስልክዎ ምሥል ያስተላልፋል። ​🔋 በባትሪ/Type-C የሚሞላ (Rechargeable): በባትሪ የሚሠራና በType-C ቻርጀር በቀላሉ የሚሞላ በመሆኑ የመብራት መቆራረጥ አያሳስብዎትም። ​📹 360° ሙሉ እይታ (PTZ Rotation): በስልክዎ አፕሊኬሽን አማካኝነት ካሜራውን ወደ ተለያዩ አቅጣጫዎች በማዞር ሙሉ ክፍሉን ወይም ግቢውን መቃኘት ይችላሉ። ​🌙 ጥራት ያለው የሌሊት እይታ (Night Vision & IR-Cut): በምሽትና በጨለማ ጊዜ እንኳ ጥራት ያለው እና ግልጽ ምስል ያሳያል። ​🗣️ ሁለት ወገን ድምፅ (Two-Way Audio): በካሜራው በኩል የሚነገረውን ድምፅ በስልክዎ መስማት እንዲሁም ከስልክዎ ተናግረው ካሜራው ባለበት ቦታ በድምፅ ማስተላለፍ ያስችላል። ​🏃‍♂️ የእንቅስቃሴ መቆጣጠሪያ (Motion Detection Alarm): እንግዳ ወይም አጠራጣሪ እንቅስቃሴ ሲኖር ወዲያውኑ ወደ ስልክዎ የማስጠንቀቂያ መልእክት (Notification) ይልካል። ​💾 የቪዲዮ መቅረጫ (SD Card Support): ምስሎችንና ቪዲዮዎችን መዝግቦ የሚያስቀምጥበት የሜሞሪ ካርድ ቦታ አለው። ​📦 በካርቶኑ ውስጥ የሚካተቱ ​V380 4G Smart Camera ​የType-C ቻርጅ ማድርጊያ ኬብል ​ግድግዳ ወይም ኮርኒስ ላይ መስቀያ (Mounting Bracket) ​💰 ዋጋ: [12,500] ብር ​🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን (Free Delivery)! ​📞 አሁኑኑ ይደውሉልን / ይዘዙን: 👉 ስልክ: [ 0961008804 ] 👉 ቴሌግራም: [Allmikiyas]

12,500 ብርከ1 ወር በፊት
የሚደራደር
መርካቶ, አዲስ አበባ